የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በሩብ ዓመት ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰበሰብኩ አለ | Ethiopian Reporter Tenders | 2merkato | ጨረታ

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በሩብ ዓመት ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰበሰብኩ አለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በተያዘው የበጀት ዓመት የመጀመርያው ሦስት ወራት፣ ከ12.2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ የሚዘልቅ ግብር የማሳወቅና የመሰብሰብ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጾ፣ እስከ መስከረም 2014 ዓ.ም. መጨረሻ ሳምንት ባለው ጊዜ ከግብር አሰባሰቡ የተገኘው ገቢ ከታቀደው በላይ እንደሆነ አስታወቋል፡፡ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ …

Government lifts tax on food items | Ethiopian Reporter Tenders | 2merkato | ጨረታ

Government lifts tax on food items

In an effort to curb and control the rising inflation and enhance the purchasing capacity of the public, the government removed the tax levied on basic commodities such as wheat, edible oil, sugar and rice as of September 3, 2021.   The Value Added Tax (VAT) that has been levied on items such as pasta, …