All ads from Commercial Nominees
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ማስታዋወቂያ ዕቃዎችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያዎችን ፕሮዳክሽን በማዕቀፍ ግዢ ለረጅም ጊዜ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/15/2022
Phone Number
0111569992
Closing Date
02/06/2022
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ለሚያቀርብላቸው ድርጅቶች ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ነጠላ ጫማ ብዛት 12‚260 ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/09/2022
Phone Number
0111569992
Closing Date
01/21/2022
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ የአይቲ እቃዎች,የስልክ መቀበያ ሲስተም ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
12/24/2021
Phone Number
0111569992
Closing Date
01/12/2022
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እና ተዛማጅ ዕቃዎችን (ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ወንበር እና ጠረጴዛዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ጎማዎች ወ.ዘ.ተ.) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ ለመፈጸም ይፈልጋል፡
Posted Date
12/08/2021
Phone Number
0111569992
Closing Date
12/23/2021
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ማስታዋወቂያ ዕቃዎችን (Promotional Materials) በግልጽ ጨረታ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
12/05/2021
Phone Number
0111569992
Closing Date
12/21/2021
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ለሚያቀርብላቸው ድርጅቶች ጥቅም ላይ የሚውል የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
11/28/2021
Phone Number
0111569992
Closing Date
12/15/2021
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ገርጂ ለሚገኘው የድርጅታችን የማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ የረጅም ጊዜ ግዢ ውል ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
10/21/2021
Phone Number
0111565208
Closing Date
11/09/2021
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Different Cleaning Equipents- Sweeping & Scrubbing Machine, Road Sweeping Machine, Back pack vaccum Cleaner Machine…) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
10/16/2021
Phone Number
0111565208
Closing Date
11/03/2021
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ለሚያቀርብላቸው ድርጅቶች ጥቅም ላይ የሚውል Microsoft S.S.L. Certificate,Antivirus used for 200 computers ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
09/25/2021
Phone Number
0913042202
Closing Date
10/12/2021
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ለሚያቀርብላቸው ድርጅቶች ጥቅም ላይ የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገለያ እቃዎች፤ መኪና የተዘረዘሩትን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማዕቀፍ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
09/03/2021
Phone Number
0913042202
Closing Date
09/21/2021