All ads from Ethiopian Industial Inputs Development Enterprise EIIDE
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት በተለያዩ ቅርንጫፍ ማዕከላቱ በኩል ለተጠቃሚው ማህበረሰብ የሚያሰራጨው የኢንዱስትሪ ጨው ለማጓጓዝ አፍዴራ በሚገኘው ማምረቻ ቦታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Posted Date
01/26/2022
Phone Number
0113692243
Closing Date
02/15/2022
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በተለያዩ ቅርንጫፍ ማዕከላቱ በኩል ለተጠቃሚው ማህበረሰብ የሚያሰራጨው ስኳር እና ሲሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Posted Date
01/05/2022
Phone Number
0113692647
Closing Date
01/21/2022
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡ የተለያዩ ሸቀጦችን ከሚያመርቱ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ አምራች ጋር ለአንድ ዓመት በሚፀና ውል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Posted Date
11/28/2021
Phone Number
0113690791
Closing Date
12/09/2021
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለዳቦ፣ ለፓስታ እና ማካሮኒ ማምረቻ በግብዓትነት የሚውል የስንዴ ዱቄት፤ የፎም ፍራሽ እና ትራስ፤ የገላ፣ የልብስ፣ ፈሳሽ እና የዱቄት ሳሙና እንዲሁም የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በሀገር ውስጥ ከሚገኙ አምራቾች በማዕቀፍ የግዥ ስልት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
11/07/2021
Phone Number
0113692647
Closing Date
11/26/2021
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ መጋዘኖቹ ያከማቸውን የተለያዩ ምርቶች እንዲሁም ከኦሞ ኩራዝ የገዛውን ስኳር ወደ ተለያዩ ቅርንጫፍ ማዕከላት የሚያጓጉዙ ትራንስፖርተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል ለማስጫን ይፈልጋል፡፡
Posted Date
09/24/2021
Phone Number
0113692647
Closing Date
10/01/2021
Other
ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከውጭ ሀገር ገዝቶ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባውን የተጣራ ፓልም የምግብ ዘይት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአንዶዴ ባቡር ጣቢያ ወደ ተለያዩ ቅርንጫፎቹ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
08/19/2021
Phone Number
0113690791
Closing Date
08/27/2021
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ የፓልም የምግብ ዘይት የገዛውን እና በባቡር ወደ ወደ ሀገር ውስጥ የሚያስገባውን ፓልም ምግብ ዘይት ከኢንዶዴ ባቡር ጣቢያ እንዲሁም ከጎልደን አፍሪካ መጋዘን (ጅቡቲ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ወደ ተለያዩ ቅርንጫፎቹ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
07/24/2021
Phone Number
0113692647
Closing Date
08/06/2021
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የጨው መቋጠሪያ የማዳበሪያ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/20/2021
Phone Number
0113692160
Closing Date
05/31/2021
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise, EIIDE, invites sealed bids from eligible and qualified bidders towards the cost for different Yarns & Threads
Posted Date
03/04/2021
Phone Number
0113691886
Closing Date
04/14/2021