የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጨልጨል ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል “የsupply and fix, dam instrumentation” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Posted Date
04/23/2021
E-mail
INFO@dce-et.com
Phone Number
0114403434
Closing Date
05/18/2021