ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0116631225
Closing Date
06/23/2022
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንበረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0222121696
Closing Date
06/22/2022
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0115570001
Closing Date
06/11/2022
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0113716102
Closing Date
06/22/2022
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳው ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0911700858
Closing Date
06/22/2022
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0115578232
Closing Date
06/22/2022
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/18/2022
Phone Number
0111580824
Closing Date
06/06/2022
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ተሸከርካሪ ንብረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/18/2022
Phone Number
0116627120
Closing Date
05/30/2022
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንበረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/15/2022
Phone Number
0462121710
Closing Date
06/16/2022
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Posted Date
05/15/2022
Phone Number
0115570075
Closing Date
06/17/2022