ሕብረት ባንክ አ/ማ በሞጆ ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Posted Date
01/30/2023
Phone Number
0115573772
Closing Date
02/27/2023
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0115574646
Closing Date
02/28/2023
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0583209660
Closing Date
02/26/2023
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 እና በአዋጅ ቍጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0116631289
Closing Date
02/10/2023
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ፤ 1147/11 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0116185683
Closing Date
02/15/2023
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0115571934
Closing Date
02/28/2023
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
Posted Date
01/25/2023
Phone Number
0115572106
Closing Date
02/15/2023
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Posted Date
01/23/2023
Phone Number
0115572107
Closing Date
02/24/2023
ቡና ባንክ አ.ማ ለብድር ማካካሻ የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/21/2023
Phone Number
0111580879
Closing Date
02/06/2023
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡
Posted Date
01/21/2023
Phone Number
0913627034
Closing Date
02/08/2023