አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
02/01/2023
Phone Number
0116627120
Closing Date
02/24/2023
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
02/01/2023
Phone Number
0115572221
Closing Date
02/20/2023
ሕብረት ባንክ አ/ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Posted Date
01/30/2023
Phone Number
0114700315
Closing Date
02/24/2023
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0115150711
Closing Date
02/16/2023
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0115574646
Closing Date
02/24/2023
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 4711/2011 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Posted Date
01/25/2023
Phone Number
0115524976
Closing Date
02/14/2023
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/23/2023
Phone Number
0114421499
Closing Date
02/03/2023
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ተሽከርካሪ ከነተሳቢው ሳይነጣጠል በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/21/2023
Phone Number
0115150711
Closing Date
02/08/2023
ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ እና በጥሩ ይዞታ ያላቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/21/2023
Phone Number
0111580879
Closing Date
02/03/2023
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Posted Date
01/18/2023
Phone Number
0115524976
Closing Date
02/11/2023