ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
06/12/2022
Phone Number
0917366842
Closing Date
06/28/2022
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በወሎ ሰፈር፣ጣና፣የላ ሳውላ እና ሎጊያ-ሰመራ ቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Posted Date
05/30/2022
Phone Number
0115510988
Closing Date
07/04/2022
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በአለም ገና ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Posted Date
05/14/2022
Phone Number
0113662022
Closing Date
05/31/2022
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ የአክሲዮን ሰርተፍኬቶች በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Posted Date
04/10/2022
Phone Number
0115180348
Closing Date
05/13/2022
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸው የተለያዩ ንብረቶችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
11/20/2021
Phone Number
0113852139
Closing Date
12/15/2021
ፒስ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
Posted Date
10/27/2021
Phone Number
0913299482
Closing Date
11/09/2021
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Posted Date
05/17/2021
Phone Number
0115180348
Closing Date
05/27/2021
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Posted Date
04/12/2021
Phone Number
0464431028
Closing Date
04/29/2021
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል
Posted Date
04/07/2021
Phone Number
0115574646
Closing Date
04/26/2021
National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of several items
Posted Date
04/05/2021
Phone Number
0115175167
Closing Date
04/23/2021