አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ፒያሳ በተለምዶ አትክልት ተራ ተብሎ በሚታወቀው 1588 ካ.ሜ ቦታ ላይ 3B+G+9 ህንፃ ገንብቶ በህንፃው ቤዝመንት ውስጥ የሚገኘውን ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል
Posted Date
06/18/2022
Phone Number
0935401596
Closing Date
06/27/2022
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልግሎት የማይጋፋ የልማት ሀሳብ ያላቸው የቤተክርስቲያኗ አባል የሆኑ ግለሰቦችና ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማልማት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
06/13/2022
Closing Date
06/30/2022
Other
አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ በህንፃው ቤዝመንት ውስጥ የሚገኘውን ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል
Posted Date
05/30/2022
Phone Number
0935401596
Closing Date
06/14/2022
የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኀበር ለዋናው መ/ቤት ፅ/ቤት፣ እና ለዋና መጋዘን/እስቶር/ አገልግሎቶች የሚውል ህንፃ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/25/2022
Phone Number
0114672300
Closing Date
06/07/2022
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ንብረት የሆነውንና በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ወጋገን ሆቴል በመባል የሚታወቀውን ህንጻ ለትምህርት ቤት፣ ለህክምና ማዕከል ለቢሮ ለሆቴል ወዘተ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0911928600
Closing Date
06/22/2022
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጸዉን ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/21/2022
Phone Number
0116182624
Closing Date
06/14/2022
Family Guidance Association of Ethiopia (FGAE) would like to purchase a building which can be used for its Head quarter Office
Posted Date
05/07/2022
Phone Number
0114672300
Closing Date
05/17/2022
በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት በድሬዳዋ ከተማ በተገነባው ባለ አራት ወለል ሕንጻ ለኪራይ ያቀረባቸውን ንግድ ቤቶችን በጥቅል ወይም በተናጥል የሚከራይ በጨረታ ተወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
05/04/2022
Phone Number
0910974423
Closing Date
05/12/2022
Aggar Micro Finance Share Company (AMFSC) invites Expression of Interest (EoI) from Companies / individuals interested to sell fixed assets building used for commercial buildings
Posted Date
04/10/2022
Phone Number
0115577195
Closing Date
04/15/2022
በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
04/06/2022
Phone Number
0111566378
Closing Date
04/19/2022