አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በቂርቆስ ክ/ከተማ፤ወረዳ1 ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ ባስገነባው ነባር ህንጻ ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
07/28/2021
Phone Number
0115570226
Closing Date
08/04/2021
ንጋት ብርሃን አክስዮን ማህበር መርካቶ በሚገኘው የንግድ ማዕከል ህንፃ ውስጥ የሚገኘውን የመኪና ማቆሚያ (Parking) በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Posted Date
04/22/2021
Phone Number
0112679463
Closing Date
04/22/2021
ቶታል ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር በአዋሳ ከተማ የሚገኘውን የአዋሳ መናኸሪያ አካባቢ ነዳጅ ማደያ ለግለሰብ ኦኘሬተር /የሽያጭ ወኪል/ አወዳድሮ በውል መስጠት ይፈልጋል
Posted Date
04/18/2021
Phone Number
0114654525
Closing Date
04/29/2021
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በያስገነባው ዘመናዊ የህንጻ ተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን ለደንበኞቻችን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
04/17/2021
Closing Date
05/07/2021
Other
በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነው ቀጥለው የተዘረዘሩት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
04/17/2021
Phone Number
0111566378
Closing Date
04/27/2021
ሕብረት ባንክ አዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያቤት ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ ውስን ወለሎችን/ክፍሎችን ለንግድ እና ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Posted Date
04/18/2021
Phone Number
0114655222
Closing Date
05/03/2021
በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነው ቀጥለው የተዘረዘሩት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Posted Date
04/17/2021
Phone Number
0111566378
Closing Date
04/30/2021
Children Believe Fund (CBF) Invitation for Vehicle Rental Service Providers
Posted Date
04/12/2021
Phone Number
0116187875
Closing Date
04/16/2021
የኢትዮጵያና የጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ለገሀር ባቡር ጣቢያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 በተለምዶ ድንጋይ ጣቢያ በሚባለዉ አካባቢ በድርጅቱ ቤት ቁጥር CDE CN22 በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Posted Date
04/12/2021
Phone Number
0115517250
Closing Date
04/22/2021
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የመጋዘን ክራይ ጨረታ ማስታወቂያ
Posted Date
04/12/2021
Phone Number
0115303102
Closing Date
04/21/2021