የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ድርጅቱ ሲጠቀምበት የነበረ አንድ አውቶሞቢል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
02/01/2023
Closing Date
02/20/2023
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማትና ማህበረዊ አገልግሎት ኮሚሽን አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሸካርካሪዎችን እና ኮንቴይነሮችን ለብራታብረት አገልግሎት አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/30/2023
Closing Date
02/21/2023
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉና ተመላሽ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0114655552
Closing Date
02/03/2023
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገለገሉ ካርቶኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Posted Date
01/28/2023
Closing Date
02/10/2023
Other
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች (Scrap Materials) አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
Posted Date
01/25/2023
Phone Number
0113693518
Closing Date
02/04/2023
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮና የቤት እቃዎችን፣ደስኮቶኘ፣ላኘቶኝ፣ኮምፒውተሮችና ተዛማጅ እቃዎች ፎቶ ኮፒ ማሸን፣የተለያዩ ከብረት እና ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ ያገለገሉ የእንጨት ፖሌቶችን፣ የተለየዩ መጠን ያላቸውን ድንኳኖችን፣ የስፌት ማሽን እና የመሳሰሉትን አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/25/2023
Phone Number
0115150608
Closing Date
02/07/2023
ታቦር የሴራሚክስ ውጤቶች አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትንና በድርጅቱ መጋዘኖች ውስጥ የሚገኙትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Posted Date
01/23/2023
Phone Number
0911952079
Closing Date
01/28/2023
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኀበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ ሁለት (2) የተለያዩ ቦታዎች ጠቀላላ ስፋት 57.61 ሄክታር ላይ ያረፉ ለተለያየ አገለግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/21/2023
Phone Number
0115158802
Closing Date
02/03/2023
ቡና ባንክ አ.ማ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/21/2023
Phone Number
0111580879
Closing Date
02/03/2023
ታቦር የሴራሚክስ ውጤቶች አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትንና በድርጅቱ መጋዘኖች ውስጥ የሚገኙትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Posted Date
01/16/2023
Phone Number
0911952079
Closing Date
01/30/2023