አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞቸ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/28/2023
Phone Number
0116637716
Closing Date
02/08/2023
በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር ያገለገሉ የሲኖ ትራከር እና የመስፍን ተሳቢዎች እንዲሁም ቱርቦ ፓወር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/25/2023
Phone Number
0114422711
Closing Date
01/30/2023
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ጽ/ቤቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ አይነት መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/23/2023
Phone Number
111243461
Closing Date
02/10/2023
ሕብረት ኢንሹራንስ አማ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባሕር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/23/2023
Closing Date
01/27/2023
Other
ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
01/18/2023
Phone Number
0116183294
Closing Date
02/04/2023
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገለገለ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
12/28/2022
Phone Number
0116479794
Closing Date
01/09/2023
ዋሊያ ሌዘር ፕሮዳክስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል
Posted Date
12/26/2022
Phone Number
0912342797
Closing Date
01/06/2023
ሃቢታት ፎር ሂውማኒቲ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ያገለገለ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
12/19/2022
Phone Number
0116600195
Closing Date
12/27/2022
Organization for Child Development and Transformation (CHADET) would like to invite interested bidders for the sale of the following used vehicles the details of which are given below.
Posted Date
12/17/2022
Phone Number
0115156959
Closing Date
01/04/2023
ኤ.ቢ.ኤ. ዋይ ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ሲገለገልበት የነበረውን መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Posted Date
12/14/2022
Phone Number
0947470027
Closing Date
12/30/2022