ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንዲሁም 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Harbu-Micro-Finance-logo-1

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 01/16/2023
  • Phone Number : 0116684382
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 02/20/2023

Description

ሀርቡ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር

በእዳ ምክንያት በጨረታ የቀረበ ንብረት የጨረታ ሰነድ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንዲሁም 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 .ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ  ስም

 

ቤቱ  የሚገኝበት  አድራሻ የንብረቱ

አይነት

 

የጨረታ  መነሻ  ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዐት

 

ጨረታው የወጣበት ጊዜ
1 ወ/ሮ አልማዝ ተስፋዬ ሀይሌ ሳሪስ አካባቢ ወ/ሮ አልማዝ ተስፋዬ ሀይሌ

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር 1829፣ የካርታ ቁጥር 18/57/6020/00 377.49 ካሬ ለመኖሪያ ቤት

 

2,573,400 የካቲት 13 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጅምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከጥር 08 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡
  2. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪውና መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  3. የሃራጁን ዝርዝር አፈፃፀም በተመለከተ ከጫረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይቻላል
  4. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

  1. አድራሻ፡- 22 መክሊት ህንፃ ከፍ ብሎ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት

በስልክ ቁጥሮች 011-668-43-82 / 011-618-55-10 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ፡፡

ሀርቡ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር