ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል ፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 01/16/2023
- Phone Number : 0116684382
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/28/2023
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል ፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው እና የንብረት አስያዥ ስም |
የተበደረበት ቅርንጫፍ |
የንብረቱ ዓይነት |
ተሸርካራው የተሰራበት ሀገር እና ዘመን | ንብረቱ
የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታው
መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|
ቀን | ሰዓት | |||||||
1 |
ወ/ሮ ወንጌላት እሸቱ አበበ | ልደታ | አውቶሞቢል
አ.አ.-02-A25118 |
ኮሪያ -ፕካንቶ 2007 |
22 መክሊት ህንጻ አለፍ ብሎ ኤልሳ ቆሎ -አጠገብ በሚገኘው ዋና ቢሮ |
630,509 |
ጥር 20 ቀን 2015 ዓ.ም | 4፡30 |
ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 50,000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በተቋሙ ስም ሲ.ፒ.ኦ አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባይረከብ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄደው 22 መክሊት ህንጻ አለፍ ብሎ ኤልሳ ቆሎ አከባቢ ገባ ብሎ በሚገኘው ህንጻ በተቋሙ ዋና መ/ቤት ነው ፡፡
- የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ ዋናው ቢሮ ውስጥ በሚገኘው የተቋሙ የተሸከርካሪዎች ማቆያ ግቢ በስራ ሰዓት አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ መመልከት ይቻላል::
- ከንብረቶቹ የሚፈለጉ የመንግስት ግብሮችን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 011-668-43-82 / 011-618-55-10 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ፡፡