ሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ. ለሚያስገነባው 2B+G+15 ቅይጥ ህንፃ ግንባታ ከታች በሰንጠረዥ በቀረበው መልኩ የሚፈለገውን እቃ፣ ባለሞያ እና ማሽኖች ወይም ባለሞያ እና ማሽን ብቻ አቅርበው የቁፋሮ እና ውሀ የማውጣት ሥራውን የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Construction Machinery & Equipment
  • Posted Date : 07/24/2022
  • Phone Number : 0930601161
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/05/2022

Description

ሀገርሰብ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር

HAGERESEB REAL ESTATE S.C

የከርሰምድር ውሀ ቁፋሮ እና ግንባታ ሥራ ጨረታ

ድርጅታችን ሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ. ለሚያስገነባው 2B+G+15 ቅይጥ ህንፃ ግንባታ ከታች በሰንጠረዥ በቀረበው መልኩ የሚፈለገውን እቃ፣ ባለሞያ እና ማሽኖች ወይም ባለሞያ እና ማሽን ብቻ አቅርበው የቁፋሮ እና ውሀ የማውጣት ሥራውን የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ሥራውን ለመስራት ህጋዊ ፍቃድ እና አቅሙ ያለው ድርጅት የጨረታ ሰነዱን ሪቼ አካባቢ ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል መውሰድ ይችላል፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሚቆጠሩ ተከታታይ አስር የሥራ ቀናት ውስጥ መመለስ ይኖርበታል፡፡ ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ መኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ተ.ቁ. የሥራው ዓይነት እና ስፋት ለመወዳደደር የሚያስፈልጊ ሁኔታዎች
1 በአማካይ 15ዐ ሜትር የሚደርስ የከርሰምድር ውሀ ቁፋሮ፣ ግንባታ እና የማውጣት ሥራ ·         ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርበታል፤

·         ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር ሲ.ፒ.ኦ በአሰሪው ድርጅት ስም ማለትም HAGERESEB REAL ESTATE S.C አሰርቶ ከጨረታው ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል፤

አድራሻ፡ ከሪቼ ወደ ጨርቆስ በሚያስወጣው መንገድ ጫፍ ላይ አልፋ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.1A/D

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0930 601161፣ 0114 701360