ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦራና ዞን በተልታለ ወረዳ ለሚገኙ ማህበረሰብ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ ሶላር አወዳድሮ በመግዛት ማስተከል ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Solar & Photovoltaic
  • Posted Date : 10/15/2022
  • Phone Number : 0115583967
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/25/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦራና ዞን በተልታለ ወረዳ ለሚገኙ ማህበረሰብ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ ሶላር አወዳድሮ በመግዛት ማስተከል ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የታደሰና ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የሆነ ደረሰኝ ÁL†¨<ና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩ መስፋርቶችን የሚያሟóሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመክፈል ከድርጅቱ መግዛት የሚችሉ ሰሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 2/በመቶ በሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘ¹/c=ú*/ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ መስቀል ፍላዎር አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ቪላ ቨርዴ ሆቴል አጠገብ ባለው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ማስገባት የሚቻለው በሳባቱ ተከታታይ ቀናት ስሆን በሳባታኛው ቀን ግን እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከረፋዱ በ5፡01 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከረፋዱ በ5፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት ሶላሩን በቦታው ድረስ በማ¹¹ዝ፣ የተከላ ስራውን በማከናወን፣ እንደዚሁም ለአገልግሎት ዝግጁ በማድረግ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የሶላሩን ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከድርጅቱ ማገኘት ይችላሉ፡፡

  Kulcha Solar System (Hybrid) Water Supply Project Remark
No Work descriptions Unit Quantity  
1 Construction of (24X15) M2 Fence Ls 1 Detail specification of the work is on the bid document
2 Cost for Main Solar Pumping Components and their installation Ls 1 Details of the main solar pumping component are on the bid document
3 9.5kW Submersible Pump of 250-270m head and discharge of 2-3 Lit/Sec as described on the design report Ls 1
4 Transportation, Installation, and commissioning Ls 1  

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በe.l 011 558-39-67/011558-2328 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡