ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎኘመንት ኢኒሼቲቭ በጅማ ዞን በሚገኙ ሶስት ወረዳዎች (መና# ሰቃጨቆርሳ እና ጎማ ወረዳዎች) የቡና አገልግሎት ህብረት ሥራ ማህበራትና ዩኔን cooperative profile Development for Marketing Support ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Financial Consultancy
  • Posted Date : 07/17/2022
  • Phone Number : 0115583967
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/01/2022

Description

በድጋሚ የወጣ የኮንሰልታንሲ ሥራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎኘመንት ኢኒሼቲቭ በጅማ ዞን በሚገኙ ሶስት ወረዳዎች (መና# ሰቃጨቆርሳ እና ጎማ ወረዳዎች) የቡና አገልግሎት ህብረት ሥራ ማህበራትና ዩኔን cooperative profile Development for Marketing Support ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የታደሰና ህጋዊ የኮንሰልታንሲ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ# ህጋዊ የሆነ ደረሰኝ ና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ  ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመጥፈል ከድርጅቱ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበት ጠቀላላ ዋጋ 2/በመቶ በሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎኘመንት ኢኒሸቲቭ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታው ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ መስቀል ፍላዎር አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ቪላ ቨርዴ ሆቴል  አለፍ ብሎ ወደግራ በሚያስገባው ቀጭን መንገድ በኩል የድርጅቱ ዋና መስሪያቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

መወዳደሪያ ሰነዱን ማስገባት የሚቻለው በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ሲሆን# በአስራ አምስተኛው ቀን ግን እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከረዳዱ 5፡01 ተዘግቶ በኪያው ቀን በ5፡30 ላይ ተጨራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት የሚከፈት የሆናል፡፡ ተጫራቶች የስራውን Terms of reference (ToR) ከድርጅቱ ማገኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ የኮንሰልታንሲ ሥራውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

አዲስ አበባ መስቀል ፍላወር አካባቢ ያሬድ ቤተክርስቲያን ጀርባ ቪላ ቨርዴ ሆቴል  አለፍ ብሎ ወደግራ በሚያስገባው ቀጭን መንገድ ገባ ብሎ St. No 3-553d,B15-8

ስልክ ቁጥር 0115583967 0911680901/0911822126