ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ የተሸከርካሪ ግዥ ማስታወቂያ

Overview

  • Category : Vehicle Purchase
  • Posted Date : 12/30/2020
  • Phone Number : 0116684812
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/10/2021

Description

የተሸከርካሪ ግዥ ማስታወቂያ

ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ለመስክ ስራ ለሚገለገልበት ተሸከርካሪ መግዛት በመፈለጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች በቀረበው የተሸከርካሪ አይነት መሰረት የሽያጭ ዋጋ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡

T

quantity Name of vehicle Manufacturing year Manufacturing region Fuel type Engine capacity transmission Government tax
1

Toyota Hilux Double Cab

DLS M/T (4×2)

2020

 

Europe

Diesel

2.4or 2.8

Automatic

Paid

1

Toyota Hilux Double Cab

DLS M/T (4×2)

2021

Europe

Diesel

2.4or 2.8

Automatic

Paid

 

able

Table
Table Table

አቅራቢዎች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል

  1. 1. የአስመጭነት ፈቃድ ወይም ህጋዊ የተሸከርካሪ ሽያጭ ፈቃድ ያላቸው
  2. 2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት
  3. 3. ለመንገድ ትራንስፖርት የሚቀርበውን አስፋላጊ የተሸከርካሪውን ሰነዶች  ማቅረብ የሚችል
  4. 4. ተሸከርካሪው ቀረጥ የተከፈለበት ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ሚችል

 

ስለሆነም አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መ/ቤት በመገኘት የተሸከርካሪውን ዋጋ ከማስረጃዎቹ ጋር ማቅረብ የሚቻል ሲሆን፡ አድራሻችንም፡-

 

አትላስ/ ሻላ መናፈሻ ዋና መግቢያ አካባቢ ስ.ቁ. 0116 185510/ 0116 684812 በመደወል ማቅረብ ይችላሉ

Send me an email when this category has been updated