ህብር ቴሌኮም ትሬዲንግ አ/ማ መደበኛ እና ድንገተኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ

Announcement

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 10/29/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/13/2022

Description

የስብሰባ ጥሪ

ህብር ቴሌኮም ትሬዲንግ አ/ማ መደበኛ እና ድንገተኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ በህዳር 4/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፤30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ቸርችል ጎዳና እየተባለ በሚታወቀው አከባቢ የሚገኘው ኤሊያና ሆቴል 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ስብስባ ስለሚያካሂድ የአክስዮን ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የሆናቹ በዚህ ስብሰባ ላይ እንዲትገኙ እናስትላልፋልን፡፡

የስብሰባ አጀንዳ፡-

  1. የውጪ ተቆጣጣሪ ሪፖርት አድምጦ ውሳኔ መስጠት
  2. የቦርድ፣ የማኔጅመንት እንዲሁም የውስጥ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት አድምጦ ማፅደቅ

ማሳሰቢያ

በጉባኤው ላይ የምትሳተፉ ባለአክስዮኖችም ሆናቹሁ ወኪሎች ማንነታችሁን የሚያመለክት የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

አክሲዮን ማህበሩ