ሆፕ አራይዚንግ የውጪ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2022 የሂሳብ ሪፖርት በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 01/16/2023
  • Phone Number : 0928031865
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/20/2023

Description

የውጪ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቅያ

ሆፕ አራይዚንግ የውጪ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2022 የሂሳብ ሪፖርት በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ
  2. የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያላት
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  4. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች

አድራሻ፡-

ዶዶት ወረዳ ዴራ ከተማ 02 ቀበሌ በዶዶት ሆቴል 150ሜ ገባ ብሎ

በአዲስ አበባ ለምትገኙ ተጫራቾች አማራጭ መረጃ የማግኛ እና የማስረከቢያ ቢሮ አዘጋጅተናል፡፡

ስልክ ቁጥር፡0116 67 72 72 /0118 69 18 19 አ.አ

አልታ ካውንስሊንግ ሲኤምሲ መንገድ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ አለፍ ብሎ ጐሎጐታ ታወር 5ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 505

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0928031865 /0906308536/ 0937123572 ዴራ መደወል ይችላሉ