ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የጤና መድን,ስቲሪዮ ግንባታ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Hope-Enterprises-Logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 11/03/2021
  • Phone Number : 0118325993
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/16/2021

Description

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡

በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ አገልግሎቶች መግለጫ
1 የጤና መድን ለ110 የጤና መዱህን ሽፋን
2 ስቲሪዮ ግንባታ ለኦንላይን ትምህርት ማዘጋጃ የሚሆን ስቲዲዮ መገንባት ይፈልጋል

ይህንን አገልግሎት ለመስጠት የምትችሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የማትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን፡፡

አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ 0974-176600፤ 0118325993

Send me an email when this category has been updated