ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ ግልፅ ጨረታ ላይ አንድ አዉቶብስ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hope-for-children-organization-Australia-ltd-logo-1

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 08/25/2021
  • Phone Number : 0118688620
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/15/2021

Description

ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ ግልጽ የመኪና ሽያጭ ጨረታ

ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ መስከረም 5/2014 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት በሚያደርገው ግልፅ ጨረታ ላይ አንድ አዉቶብስ (ዝርዝር መረጃው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ይገኛል) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተሸከርካራ አይነት የአካሉ አይነት የተሰራበት ዘመን ቀለም የጭነት መጠን ይዞታ
አዉቶብሰ መለስተኛ የሕዝብ 2006 ነጭ 30 ሰዉ አነስተኛ ጥገና የሚፈልግ

ተሽከርካሪውን ለመመልከት የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋት 3 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት 41 እየሱስ ከኮንዶሚኒየም ፊትለፊት በመምጣት መመልከት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ) የጠቅላላ ዋጋውን  1% ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ እና መመዝገብ ይኖርበቸዋል፡፡  አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፋበትን ሙሉ ክፍያ ጨረታው ካለቀ በኋላ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ካላሟሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ይወረሳል፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች ተገቢውን የመንግስት የሽያጭ ወይም የስም ዝውውር ወይም ሌላ ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ የራሳቸው ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር +251118688620 /0911626916 ይደውሉ፡፡