ለሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክስዮኖች በሙሉ

Announcement
Lucy-insurance-logo

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 11/17/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/05/2021

Description

 ለሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክስዮኖች በሙሉ

 የሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክስዮኖች ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄዱት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ መቋቋሙ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም አስመራጭ ኮሚቴው በብሄራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SIB/48/2019 እና በማህበሩ በዲሬክተሮች ቦርድ ጥቆማና የምርጫ አፈፃፀም መመሪያ በተጣሉበት ኃላፊነት እና ተግባራት መሰረት የዲሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላትን ጥቆማ ከግንቦት 15 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲቀበል ቆይቷል፡፡ በዚህም መሰረት ኮሚቴው የቀረቡትን ጥቆማዎች በማጣራት ለዲሬክተሮች ቦርድ አባልነት መስፈርቶችን የሚያሟሉና ለኢንሹራንሱ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ብሎ ያመነባቸውን ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለዲሬክተሮች ቦርድ አባልነት ምርጫ ያቀረበ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

ተፅእኖ ፈጣሪ በሆኑ እና ባልሆኑ ባለአክስዮኖች በጋራ የተጠቆሙ ባለአክስዮኖች ስም ዝርዝር

ዋና ተወዳዳሪዎች ዕጩዎች                                 

 

 1. ቀለሙ ስንቄ አባይ (ኢንጅነር)
 2. ሰለሞን ወ/ዮሀንስ አዳሙ (አቶ)
 3. ደስታአለም ፍትዊ ገ/ዮሀንስ (አቶ)
 4. ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ

(ተወካይ ተስፋዬ ቦሩ ሌሲሳ (ዶ/ር))

 1. ረድኤት ወልደ ሰንበት እግዚእ (አቶ)
 2. ደምሴ ታፈሰ ቸርነት (አቶ)
 3. ታደሰ አባተ እጅጉ (አቶ)
 4. ተከስተ ደስታ በቃኸኝ (አቶ)
 5. ዘውገ ጀማነህ ሙላት (አቶ)
 6. ይርጋ ገብሬ ዲረታ (አዝማች)
 7. ጥላሁን አባይ አብርሃ (አቶ)
 8. ጌታቸው አበራ ወልደየስ (አቶ)

 

ተጠባባቂ ዕጩዎች 

 1. ካሳሁን አበሩ ወልደአማኑኤል (ዶ/ር)
 2. መሐመድ ዑመር ጠይም (አቶ)

ተፅእኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክስዮኖች ብቻ የተጠቆሙ ባለአክስዮኖች ስም ዝርዝር

 

ዋና ተወዳዳሪዎች ዕጩዎች            

 1. ወንዴ ወዳጄ መኮንን (አቶ)
 2. ሲሞን መቻሌ ኮልባዬ (አቶ)
 3. ደምመላሽ አለም መንግስቱ (አቶ)
 4. ጌጡ ጌታሁን ወልደጨርቆስ (ወ/ሮ)
 5. ወንደሰን ቀረመንዝ አጎናፍር (አቶ)
 6. ገነት ገ/አብ ይነሱ (ወ/ሮ)

 

ተጠባባቂ ዕጩዎች 

 1. ብሩክ ከበደ ወ/ማርያም (አቶ)
 2. ብርክቲ በርሄ ሀይሉ (ወ/ሮ)

Send me an email when this category has been updated