ለምዕራፍ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር አባላት በሙሉ፤

Overview

  • Category : Announcement
  • Source : Reporter
  • Posted Date : 03/15/2023
  • Closing Date : 03/17/2023

Description

ለምዕራፍ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር አባላት በሙሉ፤

ማህበራችን ጥቅምት 12/2015 ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር በአዋጅ ቁጥር 1274/2014 ማህበራት ወደ አክሲዮን ማህበርነት እንድንሸጋገር በተወሰነው መሰረት ወደ አክሲዮን ማህበርነት እንድንቋቋም መወሰናችን ይታወቃል፡፡

ነገር ግን አንድ አንድ የማህበሩ አባላት በተደጋጋሚ በስልክ እና በማስታወቂያ ቢጠሩም ሊገኙ ባለመቻላቸው ይህን ማስታወቂያ ማስነገር አስፈልጓል፡፡

ስለሆነም ሁሉም የማህበሩ አባላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 3 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በማህበሩ ቢሮ በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ከተጠቀሱት ቀኖች ውጪ ምንም አይነት የአክሲዮን አባልነት ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡