ለኤሌሞ ቂልጡ የቤቶች ግንባታ ኃላ.የተ.የህብረት ሥራ ማህበር 8ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

Announcement

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 11/02/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/26/2022

Description

ማስታወቂያ 

8ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለኤሌሞ ቂልጡ የቤቶች ግንባታ  ኃላ.የተ.የህብረት ሥራ ማህበር

አባላት በሙሉ

የማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 17/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት አዳማ ከተማ በሚገኘው አዩ ኢንተርናሽናል ሁቴል የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡

የጉባኤ አጀንዳዎች                                      

1ኛ. ለጠቅላላ ጉባኤ የቀረበውን ሪፖርት አዳምጦ፤

ተወያይቶ ማፅደቅ፤

2ኛ. የቁጥጥር ኮሚቴ ሪፖርት ማዳመጥ እና ማጽደቅ፤

3ኛ.  የቦርድ  እና የቁጥጥር ኮሚቴ ምርጫ  ማድረግ፤

4ኛ . የማህበሩ የውጪ ኦዲት ሪፖር ማዳመጥ እና ማጽደቅ፤

5ኛ.  እዲሁም ሌሎችም

ስለሆነም፡- የማህበሩ አባላት በሙሉ ወይም ህጋዊ ውክልና ያላችሁ ህዳር 17/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የምትገኙ አባል መሆናቹን የሚገልጽ መታወቂያ እና የአባልነት ሰርተፊኬት ወይም ህጋዊ ውክልና ካርድ ኦርጅና እና ኮፕውን ይዛቹሁ እንድትመጡ እያልን ይህን መስፈረት የማታሟሉ  በዚህ ጉባኤ ላይ መሳተፍ የማትችሉ  መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

 የኤሌሞ ቂልጡ አመራር ቦርድ