ለዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ !
ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም በተካሄዯው 11ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የኩባንያው ካፒታል እንዲያድግ በተላሇፈው ውሳኔ መሰረት ሇባሇአክሲዮኖች ተዯልድሎ በመሸጥ ላይ እንገኛሇን፡፡ ስሇሆነም ኩባንያው ያልተሸጡ አክሲዮኖችን ድጋሚ የዯሇዯሇ ስሇሆነ የተፈቀድልዎትን ተጨማሪ አክሲዮን እስከ ህዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ከፍሇው እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃሇን፡ የዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ