ለፈጣን ሎጀስቲክስ እና ትሬዲንግ አማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 11/06/2022
  • Phone Number : 0911636128
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/19/2022

Description

የስብሰባ ጥሪ

ለፈጣን ሎጀስቲክስ እና ትሬዲንግ አማ ባለአክሲዮኖች  በሙሉ

ስዮን ማህበራችን የምስረታ ጊዜን አጠናቆ እነሆ የፊራሚዎች ጉባኤዉን ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ  አዲስ አበባ ከተማ በኢሊሌ ኢንተርናሸናል ሆቴል  ያካሂዳል። ስለሆነም በስብሰባው ላይ በአካል ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት እንድትገኙ ጥሪዉን በአክብሮት  ያስተላልፉል።

የፈራሚዎች ጉባኤ አጀንዳዎች

  1. የአደራጆች እና የምሥረታ ኦዲተሮች ሪፖርትን መስማትና ማጽደቅ
  2. የአክሲዮን ማኅበሩን መመሥረቻ ጽሑፍ ማጽደቅ
  3. የዳይሬክሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ማካሄድ እና ሌሎች

ማሳሰቢያ

በጉባኤው ላይ የምትሳተፉ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የውክልና ፎርሙን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን እንዲሁም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፈቃድ ይዛቸው በመቅረብ  መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ

+251911 63 61 28 +2511 36 985 34

 በመጠቀም መደወል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

የአክሲዮን ማህበሩ አደራጅ ኮሚቴ !