ሊዚየም ትምህርት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር 1000 ካ.ሜ ስፋት ያለው፤ 26 ክፍሎች ያሉት፣ ከሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ አያት ግራንድ ሞል ፊት ለፊት አስፋልት ዳር የሚገኝ ቅጥር ግቢ ለንግድና ለተለያዩ አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 07/17/2022
 • Phone Number : 0116602272
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/05/2022

Description

ሊዚየም ትምህርት አካዳሚ አ/ማ
Lyceum Educational Academy S.C

ቀን፡-08/11/2014ዓ.ም        

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ሊዚየም ትምህርት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር 1000 ካ.ሜ ስፋት ያለው፤ 26 ክፍሎች ያሉት፣ ከሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ አያት ግራንድ ሞል ፊት ለፊት አስፋልት ዳር የሚገኝ ቅጥር ግቢ ለንግድና ለተለያዩ አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ሳምንታት ውስጥ ባሉት የስራ ቀናትና ቅዳሜ 6፡00 ሰዓት  ድረስ ቢሮ  እየቀረቡ ቦታውን በማየት

 1. የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) እየከፈሉ የጨረታ መወዳደሪያ ቅፁን መውሰድ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
 3. የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪያው ገንዘብ ከ1-3 ውጪ ለሆኑ ተጫራቾች ወዲያው የሚመለስ ሲሆን ከአንደኛ እሰከ ሶስተኛ ለወጡ ተወዳዳሪዎች ውል እስከሚፈረም የሚቆይ ሆኖ ለአሸናፊው በቀጣይ ከኪራዩ የሚታሰብ ሲሆን ለተጠባባቂዎቹ ውል እንደተፈረመ የሚመለስ ይሆናል፡፡
 5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ሳምንታት በአየር ላይ ውሎ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በአክሲዮን ማህበሩ ቅጥር ግቢ ይከፈታል፡፡
 6. የአክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 አድራሻ፡- ከወንድራድ ት/ቤት ወደ ሲኤምሲ ሚካኤል በሚወስደው አዲሱ አስፋልት መንገድ
መብራቱን ተሻግሮ አያት ሪል እስቴት ግራንድ ሞል ፊትለፊት

ስልክ ቁጥር ፡- 011 6 60 22 72 /0915 55 42 97/0941 45 79 12