ላየን ቱር ኤንድ ትራቭል ከዚህ በታች የተገለፁትን ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Financial Consultancy
- Posted Date : 08/06/2022
- Phone Number : 0922464043
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/19/2022
Description
ቀን፡-26/11/2014 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ላየን ቱር ኤንድ ትራቭል ከዚህ በታች የተገለፁትን ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የሥራው ዓይነት | ተፈላጊ ችሎታ |
1 |
የበጀት ድልድል ባለሙያ | · እዉቅና ካለዉ የት/ት ተቋም በአካዉንትንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ያለው/ያላት፤
· በዘርፉ በቂ የሆነ እውቀትና በመስኩ አምስት ዓመታትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤ · በበጀት ድልድል ባለሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ/የሰራች፤ · ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ኮፒ ከፕሮፖዛላቸው ጋር በኢንቨሎፕ አዘጋጅተው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤ |
2 | የደመወዝ እስኬል ጥናት ባለሙያ | · እዉቅና ካለዉ የት/ት ተቋም በአካዉንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ያለው/ያላት፤
· በዘርፉ በቂ የሆነ እውቀትና በመስኩ አምስት ዓመታትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤ · በደመወዝ እስኬል ጥናት ባለሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ/የሰራች፤ · ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ኮፒ ከፕሮፖዛላቸው ጋር በኢንቨሎፕ አዘጋጅተው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤ |
የጨረታ ማስገቢያ ቀንና አድራሻ፤
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት ማስገባት ይችላሉ፤
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ቱር ኤንድ ትራቭል ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
- በለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/( 011 869 60 92