ላየን ቱር ኤንድ ትራቭል ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Hotel & Ticket Service
  • Posted Date : 08/06/2022
  • Phone Number : 0922464043
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/26/2022

Description

ቀን፡-26/11/2014 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

   ላየን ቱር ኤንድ ትራቭል ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ የሥራው

ዓይነት

የትምህርት

ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ የሥራ ቦታ
 

 

 

 

1

 

ሆቴል አደራጅ ባለ

ሙያ

 

ዲግሪና ከዚያ በላይ

 

·        በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በቱሪዝም ማኔጅመንት ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት፤

·        በዘርፉ በቂ የሆነ ስራ ልምድና ዕዉቀት ያለዉ/ያላት፤

·       ከዚህ በፊት በመስኩ ልምድ ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

·       ሙሉ ኃላፊነት ወስዶ ሆቴልን በማደራጀት ስራ አስጀምሮ ማስረከብ የሚችል/የምትችል፤

·       አጭር ፕሮፖዛል ከሲቪ ጋር አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

·       ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ከፕሮፖዛላቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፤

 

 

 

 

 

ጉራጌ ዞን አራቅጥ ሎጅ

የጨረታ ማስገቢያ ቀንና አድራሻ፤

  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት ፕሮፖዛላቸውን በኢንቨሎፕ አሽገው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤
  • የፕሮፖዛል ማስገቢያ ቦታ፡- ላየን ቱር ኤንድ ትራቭል ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤

ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/( 011 869 60 92