ላይት ፎር ዘወርልድ አለም አቀፍ ተሽከርካሪ፣ ያገለገሉ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 12/08/2021
  • Phone Number : 0115580458
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/23/2021

Description

የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር  LFTW-2021-002

ላይት ፎር ዘወርልድ አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ በማህበራትና ምዝገባ ኤጀንሲ ምዝገባ ቁጥር 1706 በህጋዊነት ተመዝግቦ ከመንግስትና መንግስታዊ ካልሆነ ተቃማት ጋር አካልጉዳተኞችን፣ በትምህርት፣ በማህበረሰብ ተሃድሶ ስራዎችን በፋይናንስና በቴክኒክ ድጋፍ እየሰጠ ያለ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡

ላይት ፎር ዘወርልድ  በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ  ድርጅቶች ኤጀንሲ በቀን ግንቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም  በደብዳቤ ቁጥር 10/ACSO/8349  ባገኘው ፈቃድ መሠረት ድርጅቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ አንድ ቴርዮስ ዳያትሱ የቻንሲ ቁጥር:- JDAJ100G000548618 የሞተር ቁጥርHC:- 0787558 ሞዴል :- J100LG-GMDEW የሆነ  ተሽከርካሪ፣ ያገለገሉ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ) በድርጅቱ የአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 01308415516700 በማስገባት የገቢ ደረሰኝ በመያዝ ድርጅታችን በሚገኝበት አፍሪካ ጎዳና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሳይደርስ በሚገኘው  ኦይል ሊቢያ የነዳጅ ማደያ ገባ ብሎ ከሚገኘው  የበደስታ ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  502 የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፣  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ   15  ቀናት ማንኛውም  ተጫራች  ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ንብረቶቹን መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ከታህሳስ 14 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 19 ቀን 2014 ዓ.ም በስራ ሰዓት ተጨራቾች  ዋጋ ማቅራቢያቸውን በሰም የታሽገ ኤንቨሎፕ አድርገው  በድርጅቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የአቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 20% በሲፒኦ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 21 ቀን 2014 ዓ.ም የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልጽ ሕጋዊ መታወቂያ ወይም ሕጋዊ ውክልና እና የጨረታ ሰንድ ግዥ የተፈጸመበትን ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

ላይት ፎር ዘ ወርልድ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ራሻ ላይት ፎር ዘ ወርልድ

ቂ/ክ/ከተማ/ ወረዳ 01 በደስታ ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

ስልክ ቁጥር 0115580458/0115580707

Send me an email when this category has been updated