ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የቢሮ ፓርቲሽን ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Habesha-Cement-logo

Overview

  • Category : Office Items & Equipment sale
  • Posted Date : 07/09/2021
  • Phone Number : 0114163273
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/19/2021

Description

Re-advertized Disposal bid No. 02/Office Furniture and Partition/2021

 በድጋሚ  የወጣ  ያገለገሉ  የቢሮ  ዕቃዎች እና  ፓርቲሽን   ሽያጭ ጨረታ

ታዎ

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የቢሮ ፓርቲሽን ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች በሎት  1 እና በሎት  2  ለቀረቡት ዕቃዎች  የመግዣ ዋጋ በፖስታ  አሽገው ለሶርሲንግ እና ግዥ መምሪያ እስከ  ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት  ድረስ  ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዕለቱ 4፡30 ሰዓት  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ፤

ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ከላይ  እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት  ድረስ ብቻ ከታች በተመለከተው

አድራሻ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

.

ሎት

ዝርዝር

ምርመ

1

01

ያገለግሉ የቢሮ ዕቃዎች

 

2

02

ፓርቲሽን (አልሙንየምና ደብል ግሌዝድ መስታውት)

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በአካል  በመቅረብ በሚያስመዘግቡት የኢሜል አድራሻ የጨረታ ሰነድ  የሚላክላቸው ይሆናል፡፡
  3. በጨረታው የሚሳተፍ ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ብር ሃምሳ ሺህ) በሲፒኦ ማቅረብ አለበት፡፡
  1. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በተገለጸለት በ07 (ሰባት)  ተከታታይ ቀናት  ውስጥ በራሱ ወጭ ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ የማያነሳ ከሆነ አሸናፊነቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚሰረዝ ይሆናል፡፡
  1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይንም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት ስማ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ስልክ 0114163273 ሶርሲንግ እና ዥ  መምሪያ

በሻ ሲሚንቶ .

Send me an email when this category has been updated