ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተበለሹ የሲሚንቶ ከረጢቶችን ህጋዊ ፈቃድ ላላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Habesha-Cement-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 09/06/2022
  • Phone Number : 0114163273
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/09/2022

Description

የተበላሹ (Damaged) የሲሚንቶ ከረጢቶች ያጭ ጨረታ

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተበለሹ የሲሚንቶ ከረጢቶችን ህጋዊ ፈቃድ ላላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች አንዱን ኪሎ ግራም ከረጢት የሚገዙበትን ዋጋ በፖስታ አሽገው ለ ሶርሲንግና ሎጅስቲክስ መምሪያ እስከ  ጷጉሜ 4 ቀን 2014 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በእለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያስታወቅን፤ ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ከላይ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ ከታች በተመለከተው አድራሻ ከህጋዊ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የሆነ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የፍቃዳቸውን ኮፒ ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የሲሚንቶ ከረጢቶቹን የማስጫንና የማጓጓዝ ሀላፊነትና ወጪ በገዥው የሚሸፈን ይሆናል::
  3. አሸናፊው ተጫራች የሲሚንቶ ከረጢቱን በ3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ወዳጅነት ፓርክ ጀርባ ጌትአስ ህንጻ 7 ፎቅ ስልክ 011 4 16 32 73

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር