ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የድንጋይ ከሰል ከአርጆ እና ዳውሮ እስከ ሆለታ ፋብሪካ ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Transport Service
- Posted Date : 12/19/2022
- Phone Number : 0114163273
- Source : Reporter
- Closing Date : 12/23/2022
Description
የጨረታ ቁጥር. 06/2022
የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የድንጋይ ከሰል ከአርጆ እና ዳውሮ እስከ ሆለታ ፋብሪካ ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የአንድ ኩንታል የመጫኛ ዋጋቸውን በፖስታ አሽገው ለሎጅስቲክስ እና ግዢ መምሪያ እስከ ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ፤ ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ከላይ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ ከታች በተመለከተው አድራሻ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ህጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የፈቃዳቸውን ኮፒ ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ኩባንያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡ አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌታ አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክ 0114163273
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ