ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የኦዲት አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Auditing Related
- Posted Date : 07/30/2022
- Phone Number : 0114163273
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/14/2022
Description
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ
የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
Purchase bid No.01/Audit Service/2022
ኩባንያችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የኦዲት አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች ስለጨረታው እና ስለ አገልግሎቱ እንዲሁም ተያያዥ መመሪያዎችን የያዘውን የጨረታ ሠነድ ከኩባንያችን ዋናው መስሪያ ቤት ካዛንቺስ ኢሊሌ ሆቴል አዲሱ ህንፃ ከሚገኘው ህንጻ 19ኛ ፎቅ ሶርሲንግ እና ግዢ መምሪያ በመቅረብ በሚሰጡት የኢሜይል አድራሻ ሰነዱን በመውስድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
ተጫራች ድርጅቶች የምታቀርቡትን የኦዲት ዋጋ እና ተያያዥ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ እስከ ነሐሴ 07 ቀን 2014 ዓ.ም ከላይ በተመለከተው የኩባንያችን ዋና መ/ቤት አድራሻ እንድታስገቡ እንጠይቃለን፡፡
ጨረታው ነሐሴ 07 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ከላይ በተገለጸው አድራሻ በዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ
ስልክ ቁጥር 011-4163273