ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዓይነት የጋዝ ሲሊንደሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Habesha-Breweries-logo-1

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 09/21/2021
 • Phone Number : 0116671915
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/06/2021

Description

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡ ሐቢፋ/01/05/2021

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዓይነት የጋዝ ሲሊንደሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፣ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ፣

 1. አዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል ወረድ ብሎ ሐርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
 2. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ መስከረም 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ፣ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት እስከ 9፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ በዋና መ/ቤት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በሰ.ፒ.ኦ. በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርቸዋል፡፡
 5. ጨረታው መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም. በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛኑ ዕለት በ4፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 7. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 667 1915 በመደወል ወይም የጨረታ ሠነዱን በማንበብ መረዳት የቻላል፡፡

አድራሻ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት

ቦሌ ኤድናሞል ሐርመኒ ሆቴል ፊትለፊት

ስ.ቁ. 011 667 1915

አዲስ አበባ