ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተለያዩ ህትመቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Printing & Publishing Service
 • Posted Date : 09/25/2021
 • Phone Number : 0114340110
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/19/2021

Description

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

TSEHAY INDUSTRY S.C. KALITI METAL PRODUCTS FACTORY

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2014      OF/KMPF/254 (PrNo.008)

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች  የተመለከቱትን የተለያዩ ህትመቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡ እነዚህም

 • Letter Head paper ፣ Letter Head  Envelope ፣Store Requisition pad, Store Issue Voucher pad እና በልዩልዩ ምክንያት የሚወጡ እቃዎች የበር መውጫ ቅጽ ናቸው፡፡

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጅውን ዝርዝር መግለጫ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከፋብሪካው የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ስለሆነም፡-

 • ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
 • የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለፋብሪካው ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
 • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ፋብሪካው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

  ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06