ሔርማታ መንቲና አክሲዬን ማህበር ከ2007 እስከ 2012 ላሉት ስድስት የበጀት ዓመታት ሒሳብ የሚመረመር /ኦዲት ሚደረግ /የኦዲት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ፈልጋል ፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 06/04/2021
 • E-mail : hirmatam@gmail.com
 • Phone Number : 0472112309
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/14/2021

Description

ሔርማታ መንቲና ሁለገብ የገበያማ ማዕከል አክስዬን ማህበር

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ሔርማታ መንቲና አክሲዬን ማህበር ከ2007 እስከ 2012 ላሉት ስድስት የበጀት ዓመታት ሒሳብ የሚመረመር /ኦዲት ሚደረግ /የኦዲት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ፈልጋል ፡፡

ስለዚህ ለስድስቱ በጀት አመታት የማይለዋወጥ ዋጋ በማቅረብ ለመወዳደር የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘናዎች የምታሟሉ  ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛላሁን ይህ ማስታወቂያ በዚህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀኖች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይም ( በኢሜል አድራሻ) በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ፤፤

ጨረታው በሰባተኛው የስራ ቀን ማግስት ጠዋት በአራት ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል ፤፤

ተጫራቾች ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

 1. በኢትዮጲያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲቲንግ ቦርድ ወይም እርሱ በወከለው ህጋዊ አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለውን የሙያ ፈቃድ ያለው እና ለዚህ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
 2. የኦዲት ስራለመስራት የሚያስችል ለ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ያለው፤፤
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የምስክር ወረቀቱን ማቅረብ የሚችል
 4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ያለው
 5. ከዚህ በፊት የኦዲት አገልግሎት ከሰጠባቸው ድርጂቶች ቢያንስ ከ5 ከማያንሱ ድርጂቶች የመልከም ስራ አፈጻጸም ምስክር ወረቀት /የምስጋና ደብዳቤማቅረብ የሚችል፡፡
 6. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ ተመላሽ የሚሆን CPO ብር 3000 /ሶስት ሺ ብር/ ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ
 7. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካለው ጨረውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፤፤

አድራሻችን

ጂማ ከተማ ሄርማታ መንቲና ሁለገብ የገበያ ማዕከል መሐል መርካቶ

ስልክ ቁጥር ፡- 0472112309 ሞባይል    ፡- 0911799048 E-mail : hirmatam@gmail.com

Send me an email when this category has been updated