ሕብረት ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders-8

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 08/24/2022
 • Phone Number : 0115621024
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/08/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010/2014

ሕብረት ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የቀድሞው የቤቱ/ንብረቱ ባለቤት የንብረቱ አይነት የቦታው ስፋት በካሬ የባለቤትነት መታወቅያ ቁጥር ወይም የሼር ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ
ከተማ ቀበሌ የቤት ቁጥር
1 ወይ ኤልዳና በኃይሉ ወይ ኤልዳና በኃይሉ መኖሪያ ቤት ተጨማሪ ሰርቪስ ክፍሎች ያሉት 200 ካ.ሜ BMK/1237/2010 መናገሻ ኮቦሎ አዲስ 1,336,186.00
2 አቶ አለማየሁ ማሞ አቶ አለማየሁ ማሞ G+1ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ እና መጋዘን የንግድ ቤት የቦታው ስፋ 5000 ካ.ሜ ሆኖ መጋዘኑ ያረፈበት 2732 ካ.ሜ እና 105.9 ካ.ሜ ላይ ያረፈ G+1 የቢሮ ህንጻ አ=1701/2008 መተማ ገንዳ ውሃ 02 አዲስ 10,853,483.00
3 አቶ ዘውዱ ጠቀሳ አቶ ብርሃኑ አሻግሬ መኖሪያ ቤት 250 ካ.ሜ ብ=522/2007 መተማ ገንዳ ውሃ 02 አዲስ 914,277.00
4 አቶ ይሄነው ይፍረድ አቶ ይልቃል አዱኛ የንግድ ቤት 200 ካ.ሜ 315/2009 ሞጣ 01 አዲስ 1,575,477.33
5 አቶ ታረቀኝ አረጋ አቶ ታረቀኝ አረጋ መኖሪያ ቤት 504 ካ.ሜ 241449/2002 ጋምቤላ 04 አዲስ 633,075.00
6 አቶ ጀማል ካሰው አቶ ጀማል ካሰው መኖሪያ ቤት 353 ካ.ሜ 1871/07 ባምባሲ 01 አዲስ 1,316,855.00
7 ወ/ሮ ቀመርያ ጉዱ በድር እና አቶ ዳንኤል ማሞ

 

ወ/ሮ ፋይዛ ጉዱ በድር መኖሪያ ቤት 160 ካ.ሜ Bur/Liz/000250/07 ቡራዩ ገ/ቡራዩ አዲስ 2,265,812.00
8  አቶ ኢብራሂም ጉዱ በድር ወ/ሮ ሰሚራ አህመድ አሚን መኖሪያ ቤት 250 ካ.ሜ Bur/Liz/000225/07 ቡራዩ ገ/ቡራዩ አዲስ 3,860,100.00
9 አቶ ሚሊዮን አባይ ሃይሌ እና ወ/ሮ ያየሽ ስማቸው አቶ ሚሊዮን አባይ ሃይሌ እና ወ/ሮ ያየሽ ስማቸው መኖሪያ ቤት 500 ካ.ሜ

424 ካ.ሜ

BMG/125/2007

0050/13

ጊምቤ 01 አዲስ 1,310,898.00
 

10

አቶ ካሌብ ተካ በዳዳ አቶ ካሌብ ተካ በዳዳ አክሲዮኖች 6955፣9412፣08167፣10714፣12733፣13158፣ 14204፣15179 ወጋገን ባንከ 1,200,000.00
11 አቶ ቢኒያም በየነ አብርሃ አቶ ቢኒያም በየነ አብርሃ አክሲዮኖች   AAG7188፣AAI07188 አንበሳ ባንክ 3,414,850.00

በመሆኑም

 1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጷግሜን 3 2014 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች በአካል በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡
 2. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
 3. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጷግሜን 3 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰአት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ጨረታው የሚከፈተው ጷግሜን 3 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 6. ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል፡፡
 7. ንብረቶቹን ሙሉ ለሙሉ በጥሬ ገንዘብ ከፍለው ለሚገዙ ተጫራቾች ባንኩ ቅድሚያ የሚሰጥ ቢሆንም እንደአስፈላጊነቱ ከባንኩ ጋር በመደራደር በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት ንብረቶቹን በድርድር ለመግዛት ለሚፈልጉም የእያንዳንዱን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 50% ድረስ ብድር ሊመቻች ይችላል፡፡ ሆኖም ግን ብድር ለመጠየቅ የሚፈልጉ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ከማስገቢያው 3 (ሶስት) ቀናት በፊት (ከጷግሜን 3 2014 ዓ.ም በፊት) የብድር ጥያቄያቸውን ለሚመለከተው የስራ ክፍል በማቅረብ ብድር ለማግኘት የሚችሉ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማግኘት ይኖርባቸዋል፡፡
 8. የንግድ ቤት/ንብረት ለሆኑት ንብረቶች ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተ.እ.ታ የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በመጫረቻ ሰነዱ ላይ በግልጽ መስፈር አለበት፡፡
 9. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 10. ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት ባንክ አ.ማ