ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

hibret-bank-done-logo-reportertenders-1

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 03/21/2021
  • Phone Number : 0114169757
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/29/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር020/2013

 

ሕብረት ባንክ . ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ተበዳሪው በገቡት ውል መሰረት ብድሩን ወቅቱን ጠብቀው ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከበውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች  በ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

.

የአበዳሪ ቅርንጫፍ

የተበዳሪው ስም 

የቀድሞው የቤቱ/ የንብረቱ ባለቤት 

የቤቱ /የንብረቱ  ዓይነት 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር 

ቤቱ/ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ/ብር

ጨረታ የሚጠናቀቅበት ቀንና ሰዓት

 

ከተማ

/ከተማ /ክልል

ቀበሌ 

የቤት ቁጥር

ልዩ ቦታ ወይም ስፍራ

 

1

መተማ ቅርንጫፍ

አቶ አስራት መንገሻ

አቶ አስራት መንገሻ

መኖሪያ ቤት

120

አ1020/ሐ/ 2005

መተማ ገንዳ ውሃ

ሰ/ጎንደር 

01

አዲስ

ገንዳ ውሃ 

124,516.00

መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9:00  ተዘግቶ የሚከፈትበት በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9:30 ሰዓት 

 

2

መተማ ቅርንጫፍ

አቶ አስራት መንገሻ

አቶ አስራት መንገሻ

መኖሪያ ቤት

120

አ1020/ለ/ 2005

መተማ ገንዳ ውሃ

ሰ/ጎንደር 

01

አዲስ

ገንዳ ውሃ 

124,516.00

 

3

ካቴድራል ቅርንጫፍ

አቶ አለማየሁ ማሞ

አቶ አለማየሁ ማሞ

60.04% የተጠናቀቀ  G+1የቢሮ ሕንፃ እና 93.43 % የተጠናቀቀ  መጋዘን

የቦታው ስፋት 5000 ካሬ ሆኖ  መጋዘኑ ያረፈበት 2732 ካ.ሜ እና 105.9 ካ.ሜ ላይ ያረፈ G+1 የቢሮ ሕንፃ

አ=1701/2008

ሰ/ጎንደር

መተማ ገንዳ ውሃ

02

አዲስ

ገንዳ ውሃ 

10,853,483.00

 

4

መተማ ቅርንጫፍ

አቶ ዘውዱ ጠቀሳ

አቶ ብርሃኑ አሻግሬ

መኖሪያ ቤት

250

ብ=522/2007

ሰ/ጎንደር

መተማ ገንዳ ውሃ

02

አዲስ

ገንዳ ውሃ 

914,277.00

 

5

ቤተል ቅርንጫፍ

ወይ .ሰናይት ብርሃነ

ወይ .ሰናይት ብርሃነ

በግንባታ ላይ ያለ G+1 መኖሪያ ቤት

140

L/X/L/D/1336/00

ለገዳዲ ለገጣፎ

ኦሮሚያ ልዩ ዞን

01

አዲስ

ለገጣፎ

1,591,114.00

 

6

አቡነ ጴጥሮስ ቅርንጫፍ

አቶ ሁሴን እንድሪስ

ወይ. ራዲያ ሰይድ

G+3 መኖሪያ ቤት

140

L/X/L/D/1292/00

ለገዳዲ ለገጣፎ

ኦሮሚያ ልዩ ዞን

01

አዲስ

ለገጣፎ

3,189,138.00

 

7

ቤተል ቅርንጫፍ

ናዩ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ

ናዩ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ

አይሱዙ NPR ተሸከርካሪ

አአ-03-A37679

463159

አአ

 

 

 

የባንኩ ቃሊቲ መጋዘን

1,173,914.00

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ማስታወቂያ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

1-

 

ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ በሚያመቻቸው ጊዜ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፁት አድራሻዎች ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ በስራ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 – 6፡00 ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 ሰዓት በመገኘትና ንብረቶቹ በሚገኙበት ከተማ የባንኩ  ቅርንጫፎች ጋር በመነጋገር ንብረቱን ማየት ይቻላል።

 

2-

የጨረታ መነሻ ዋጋን  25/100 ወይንም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማቅረብ መወዳደር ይቻላል።

 

 

3-

አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።

 

4-

ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሚክዎር ፕላዛ  ሕንፃ የንብረት አስተዳደር ክፍል በመገኘት  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

 

5-

ጨረታው የሚዘጋበት መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ደግሞ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9፡30 ሰዓት በዋናው መሰሪያ ቤት የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

 

6-

ንብረቱን በገዥው ስም ለማዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይፅፋል።

 

 

7-

ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይክፍላል።

 

 

8-

ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ስልክ ቁጥር 0114-169757 ወይም 0114- 655222 በውስጥ ቁጥር 299 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

 

9-

ባንኩ ንብረቱንለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ሕብረት ባንክ .

 

 

Send me an email when this category has been updated