ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፋ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : Industry & Factory Foreclosure
- Posted Date : 01/10/2023
- Phone Number : 0115521017
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/10/2023
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፋ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የቅርንጫፍ ስም | የተበዳሪ ስም | የአስያዥ ስም | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታዉ ስፋት | የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
ቦሌ
|
ዳግሊ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
|
ወ/ሮ ሊዲያ ገ/እግዚያብሔር ዘሪሁን | አዲስ አበባ ከተማ፣ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 06፣ጎፋ ገብርኤል አካባቢ የሚገኝ የቦታ ስፋት 741.46 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት፤ | 09/02/4946/31348/55032/06 | 31,260,102.00 | የካቲት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank SC) ስም በተሰራ ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸዉ፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ህብር ታወር ህግ አገልግሎት መምሪያ 26ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
- ለሐራጅ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር /የጨረታዉ አሸናፊ/ ገዥዉ ይከፍላል፡፡
- ባንኩ ጨረታዉን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፣ቦሌ ቅርንጫፍ 0115-52-10-17/20 ወይም 0114-70-41-03/0114-70-03-47 ሕግ አገልግሎት መምሪያ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡