ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 09/03/2022
 • Phone Number : 0114700315
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/18/2022

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የቅርንጫፉ ስም   የተበዳሪ ስም የአስያዥ ስም ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1 አዲሱ ገበያ ወ/ሮ ፅጌ ሰርፀ ክብረት አቶ ስለሺ ንጉሴ በየነ አዲስ አበባ ከተማ፣ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ወረዳ 01 የሚገኝ፣የቦታ ስፋት 441 ካ.ሜ የሆነ G+3  ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት  

AA000080105631

 

22,761,358.00

ጥቅምት 01 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00–6፡00 ሰዓት
2  

ሆሳዕና

 

አቶ ደስታ አቦሴ

 

አቶ ደስታ አቦሴ

ሆሳዕና ከተማ፣በሴች ዱና ክፍለ ከተማ አራዳ ቀበሌ  የሚገኝ  የቦታ ስፋት 380 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት 9126/97 825,552.00 ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00– 6፡00 ሰዓት
3 ሞጆ አቶ ሸዋንግዛው ተሾመ

 

ወ/ሮ ዘላለም ዘሪሁን

 

ሞጆ ከተማ 02 ቀበሌ፤የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ሆኖ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት ፤  

506/2008

 

1,065,581.00

 

ጥቅምት 03 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00– 6፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ናቸዉ፡፡
 4. በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 26ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን የቀሪ ንብረቶች ጨረታ ደግሞ የሚካሄደዉ የመያዣ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ነዉ፡፡
 5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
 6. ለሐራጅ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከቅርንጫፎቹ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር የጨረታዉ አሸናፊ/ ገዥ ይከፍላል፡፡
 8. ባንኩ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 0111 27 53 92/93/94 ፡ሆሳዕና ቅርንጫፍ 0465 55 37 31/30/27፣ሞጆ ቅርንጫፍ 0221 16 01 62/0221 16 05 48 ወይም የሕግ አገልግሎት መምሪያ  0114 70 03 15/47 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡