ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የተያዙትን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders-7

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 09/24/2022
 • Phone Number : 0116610444
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/10/2022

Description

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የተያዙትን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የቅርንጫፉ ስም የተበዳሪ እና የአስያዥ ስም የተሽከርካሪዉ አይነት የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር( ቫትን ሳይጨምር) ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት ልዩ ሁኔታ
 

1

 

ቦሌ መድኃኔዓለም አቶ ሱራፌል በቀለ ደግፌ ቶዮታ ላንድክሩዘር V8 1VD 0484709 JTMHV05J704281485 አአ 03-B05958 12,850,000.00 መስከረም 30 ቀን 2015   ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ይህ ተሽከርካሪ ቀረጥ አልተከፈለበትም ፡፡
2 ሂልተን አቶ ኃይለ ተስፋኪሮስ ገብረህይወት ደረቅ ጭነት (IVECO TRUCK)  F3BEE681G*B220-228208* WJME3TRE9FC295441 ኢት 03-68709 4,125,000.00 መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት  

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ  ናቸዉ፡፡
 4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት 26ኛ (ሃያ ስድስተኛ) ፎቅ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለዉ የስብሰባ አዳራሽ ዉስጥ ነዉ፡፡
 5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
 6. ለሐራጅ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከሕብረት ባንክ አማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
 7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቀረጥ ገዥ(የጨረታው አሸናፊ) የሚከፍል ሆኖ በተጨማሪም ገዢ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር ገዥ(የጨረታዉ አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
 8. ባንኩ ጨረታዉን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ፡ ቦሌ መድኃኔዓለም ቅርንጫፍ፡ በስልክ ቁጥር 0116 61 04 44 ወይም 0116 61 69 36ሂልተን ቅርንጫፍ፡ 0115 15 15 34 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡