ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders-2

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 10/29/2022
 • Phone Number : 0114700315
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/05/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ .. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ  ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተራ ቁጥር የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪ ስም የአስያዥ ስም ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት ጨረታ የወጣበት ጊዜ
1 ለገሀር አቶ ዮሐንስ ደመቀ ካሳዬ አቶ ደመቀ ካሳዬ ሊበን አዲስ አበባ፣አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣የቦታ ስፋት 361 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት AA000070705592 (የቀድሞ ቁጥር 04240/1) 4,011,676.00 ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ለሁለተኛ ጊዜ
2 አራዳ ሻሸመኔ አቶ አገኘሁ ዋቃዮ ገመዳ አቶ ደምሴ ክአ ሐሜ ሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ፣ጥልቴ ቀበሌ፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ቤት 18145 985,470.00 ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
3 አራዳ ሻሸመኔ አቶ ዳዊት እንዳልካቸው ገንዳ አቶ እንዳልካቸው ገንዳ ሻሸመኔ ከተማ፣አዋሾ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት 5135 951,094.00 ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
4

 

አራዳ ሻሸመኔ

 

አቶ ሙስጠፋ ሱልጣን ሁሴን

 

አቶ ሙስጠፋ ሱልጣን ሁሴን ሻሸመኔ ከተማ፣አሌሉ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 010፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት G022 1,359,859.00 ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
አቶ ኦልያድ ዘርያድ ሻሸመኔ ከተማ፣አዋሾ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 280 ካ.ሜ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት A/0550 1,795,684.00 ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፡

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C.) ስም የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲገኙ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የፀደቀ የመመስረቻ ጽሑፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሥልጣን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 4. በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 26ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን የቀሪ ንብረቶች ጨረታ ደግሞ የሚካሄደዉ የመያዣ ቤቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ነዉ፡፡
 5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡በሐራጁ ሰላሳ (30) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 6. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ እንዲሁም የሊዝ ክፍያዎችን ጭምር ገዥ/የጨረታዉ አሸናፊ/ ይከፍላል፡፡
 8. ባንኩ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ለገሀር ቅርንጫፍ 0115 52 65 07/0115 52 64 82/አራዳ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ፡ 0462 11 44 43/45/94 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ  0114 70 03 15/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡