ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Phone Number : 0114700315
  • Source : Reporter
  • Posted Date : 02/06/2023
  • Closing Date : 03/06/2023

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተራ ቁጥርየቅርንጫፍ ስምየተበዳሪ ስምየአስያዥ ስምቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታዉ ስፋትየይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥርየሐራጅ መነሻ ዋጋ በብርሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1ወላይታ ሶዶሞገስ ጎልዳ ጎሻናሞገስ ጎልዳ ጎሻናወላይታ ሶዶ ከተማ፣ቀበሌ ድል በትግል፣የቦታ ስፋት 400 ካ.ሜ የሆነና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤትA/1018/07 እና ሸ/8620/20012,912,163.00የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
2መሐል ባህርዳርእመኩሉ አስናቀ ፈረደእመኩሉ አስናቀ ፈረደግንደወይን ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 243 ካ.ሜ የሆነና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት106/2011960,820.00መጋቢት 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
3ቁጭተፈራ ደስታ ተገኝበዛ ደስታ ተገኝቁጭ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 186 ካ.ሜ የሆነና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት474/07451,745.00መጋቢት 07 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
    

የሐራጅ ደንቦች፡

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ/ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ አለባቸው፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው ከሆኑ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ ፅ/ቤት የፀደቀ የመመስረቻ ጽሑፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ የመያዣዉ ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነዉ፡፡
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
  6. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
  7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር ገዥዉ (የጨረታዉ አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
  8. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ፣0465 51 50 16/ 17/18/መሃል ባህርዳር ቅርንጫፍ 058 222 02 11/14/17ቁጭ ቅርንጫፍ ፡ 0582 89 05 41/07 16  ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114-70-03-15/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡