ሕብረት ባንክ አ.ማ. በአፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎችበአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 12/19/2022
- Phone Number : 00115549718
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/04/2023
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በአፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎችበአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የቅርንጫፉ ስም | የተበዳሪ ስም | የአስያዥ ስም | የሰሌዳ ቁጥር | የተሽከርካሪዉ ዓይነት | ሞተር ቁጥር | ሻንሲ ቁጥር | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ቫትን ጨምሮ) | ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
አፍሪካ ጎዳና | ግሪንላንድ ኃ/የተ/የግ/ማ/
|
ተበዳሪው | አአ-03-A23608 | አውቶብስ(መለስተኛ የሕዝብ) ጃፓን ቶዮታ | 1HZ-0835090 | JTGFB518001075221 | 4,060,000.00
|
ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት |
ተበዳሪው | አአ-03-A23606 | የመስክ ተሽከርካሪ (የሕዝብ) ጃፓን ቶዮታ | 1HZ-0831109 | JTEEB71J007029890 | 6,450,000.00
|
ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 እስከ 5፡15 ሰዓት | ||
ግሪን ፊልድስ ኃ/የተ/የግ/ማ/
|
አአ-03-A02426 | አውቶብስ(መለስተኛ የሕዝብ)ጃፓን ቶዮታ | 1HZ-0775333 | JTGFB51840-1064660 | 4,060,000.00
|
ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት | ||
ኢቫ ዲ ኤን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ/
|
አአ-03-A62300 | አውቶብስ(መለስተኛ የሕዝብ) ጃፓን ቶዮታ | 1HZ-0876425 | JTGFB7181H6001011 | 4,640,000.00
|
ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 9፡15 እስከ 10፡15 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች፡
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸዉ፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ አለባቸው፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው ከሆኑ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የፀደቀ የመመስረቻ ጽሑፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት 26ኛ ፎቅ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለዉ የስብሰባ አዳራሽ ዉስጥ ነዉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
- ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከሕብረት ባንክ አማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
- በተሽከርካሪዎች ላይ ቀረጥ የተከፈለባቸው ሲሆን ይሁን እንጂ ገዥ(የጨረታው አሸናፊ) እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር ገዥ(የጨረታዉ አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
- ባንኩ ጨረታዉን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ፡ በስልክ ቁጥር 0115 54 97 18/19/21 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ፡ 0114 70 03 15/47 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡