ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቦሌ ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ /ጨረታ/ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 07/11/2022
 • Phone Number : 0114704103
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/29/2022

Description

 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቦሌ ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ /ጨረታ/ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

አበዳሪ ቅርንጫፍ የተበዳሪ ስም የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው አይነት የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት ምርመራ
 

ቦሌ

 ሲና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው  

ደረቅ ጭነት ገልባጭ

LZZ5ELND5GW142727  

WD61569*160307014387

ኢት 03-81424  

1,650,000.00

ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00- 6፡00 ሰዓት ቀረጥ አልተከፈለበትም

  

የሐራጅ ደንቦች፣

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሠረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎችና አስያዦች ብቻ ናቸው፡፡
 4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደው ሕብረት ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 26ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
 5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 6. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከቦሌ ቅርንጫፍ ወይም ከሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር ከሃራጁ ሶስት ቀናት በፊት ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 7. የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን የጨረታው አሸናፊ/ገዢው ይከፍላል፡፡በመኪናው ላይ የሚከፈለውን ቀረጥ የጨረታው አሸናፊ/ገዢው ይከፍላል፡፡
 8. ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል በማንኛውም ጊዜ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114 70 41 03 / 011-4-70-03-15/47/69) ወይም ቦሌ ቅርንጫፍ፡ 0115 52 10 20/17 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡