መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2013 ዓ.ም በጀት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 04/20/2021
- Phone Number : 0910346182
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/30/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2013 ዓ.ም በጀት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- የተለየያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች
- የትራከር የኤፍ ኤስ አር እና የፒካፕ ጎማዎች
- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ስቴሽነሪዎች
- የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማዎች
- የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ህጋዊ ግብር የከፈሉና VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጫረታውን ዝርዝር የሚገልፅ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰበታ ከተማ በሚገኘው የዩኒየኑ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዳቸውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በ28/08/2013 ቀን እስከ ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ድረስ ያስገባሉ፡፡ በዚሁ ዕለት በ 8፡00 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) 5% የጠቅላላውን ዋጋ ማስያዝ አለበት፡፡
አድራሻ
ሰበታ አዋስ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ
ለበለጠ መረጃ
0910346182 ወይም 0946610104