መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራ ውስጥ የተካተቱትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአቅርቦትና ገጠማ ሥራዎች፤ ለማሰራት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-1

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 09/03/2021
 • Phone Number : 0115577086
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/20/2021

Description

    የጨረታ ማስታወቂያ

በድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራ ውስጥ የተካተቱትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአቅርቦትና ገጠማ ሥራዎች፤ ለማሰራት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

 Lot 1. Supply & fix 90 m3 pionner/equivalent Ground water tank reservoir

 Lot 2. Supply & fix fire rated door.

 Lot 3. Supply & fix 3cm thick granite clad    

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብቻ     ከፍላችሁ ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ክፍል በመውሰድ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ሞልታችሁ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቅያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 14 (አስራ አራት) የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ግቢ የግብ/አቅ/አስ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡ጨረታው መስከረም 10/2014 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይዘጋል፤በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከረፋዱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች

 1. የታደሰ የንግድፍቃድ፤የግብርከፋይመለያቁጥር፤ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት፤ በተጫራቾች መመርያ የተገለጸ የጨረታ ማስከበርያና ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ማስረጃ (tax clearance} ማቅረብ አለባቸው፤
 2. በተጫራቾች መመርያ የተጠቀሱ የቴክኒክ ሰነዶች ማቅረብ አለባቸው፤
 3. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው ታሽጎ መቅረብ አለበት፤
 4. የሞሉትን መወዳደርያ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ መግለጽ አለባቸው፤
 5. የእቃው ሙሉ መግለጫ ከገዙት ሰነድ በሚገባ መረዳት አለባቸው፤
 6. ፕሮጀከቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

              አድራሻ- ፊላሚንጎ ኤግዚብሽን ማዕከል ጀርባ

               መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

  የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B)

             የመስመር ስልክ፤0115-57-70-86/84