መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የአርሚ ፋውንዴሽን አፓርትመንት ምዕራፍ 2 ግንባታፕሮጀክት /16-01B/ በሰሚት አካባቢ እያስገነባለሚገኘው የአፓርትመንት ህንፃየሚከተለውንስራ በጨረታ ሰነድላይ በሚገለፀው የስራ ዝርዝር እና ድሮዊንግ መሰረት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-6

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 07/23/2022
 • Phone Number : 0911648680
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/05/2022

Description

 በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቅያ

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የአርሚ ፋውንዴሽን አፓርትመንት ምዕራፍ 2 ግንባታፕሮጀክት /16-01B/ በሰሚት አካባቢ እያስገነባለሚገኘው የአፓርትመንት ህንፃየሚከተለውንስራ በጨረታ ሰነድላይ በሚገለፀው የስራ ዝርዝር እና ድሮዊንግ መሰረት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 1. Supply and fix Aluminum frame skylight

ስለሆነም ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ብቻ በመክፈል ከፕሮጀክት ፋይናንስ ክፍል በመግዛት በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀውና በተያያዘው የሥራ ዝርዝር መሰረት የመጫረቻ ሰነዳችሁን አዘጋጅታችሁይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮቅዳሜ ቀኑን ሙሉ ጨምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ሃምሌ27፣ 2014ዓ.ም ከረፋዱ 04:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 04:30 ሰዓት ላይ የቴክኒካል ዶክመንት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡የቴክኒካል ሰነድ ላይ አስፈላጊው ግምገማ ከተከናወነ በኋላየፋይናንሻል ሰነድ የሚከፈትበት ቀን በውስጥማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡

ተጫራቾች፡-

 1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
 2. በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ታክስ ክሊራንስ (tax clearance) ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ፤
 3. በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፤
 4. የሚጫረቱበትን ዋጋ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም፣ የተወካይ ሙሉ ስም እና ፊርማ እንዲሁም አድራሻቸውን በመግለፅ በመመሪያው ላይ በተገለፀው መልኩ በታሸገ ኢንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
 5. በዘረፉ በቂ ለምድ ማቅረብ የሚችሉ፤
 6. የቴክኒካል እና የፋይናንሻል መጫረቻ ሰነዶች ለየብቻ ፖስታ ታሸጎ መቅረብ ይኖርባቸዋል፤
 7. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ሲገኙ የሥራውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የመልካም ስራ ዋስትና Unconditional Bank Guarantee ማቅረብ ይገባቸዋል
 8. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2 በር ፊትለፊት ከጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ወረድ ብሎ

ስ/ቁ: 0911648680/0924-32-52-62

ከሠላምታ ጋር

ፕሮጀክቱ